• አዲስ ጽሁፍ አንድ
  • አዲስ ጽሁፍ ሁለት
  • አዲስ ጽሁፍ ስስት
  • አዲስ ጽሁፍ አራት
  • ጠቃሚ ገጽ አንድ
  • ጠቃሚ ገጽ ሁለት
  • ጠቃሚ ገጽ ሶስት


በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርሰትያን በኦታዋ የ ሀ የዝማሬ አገልግሎት ወነኛ አላማ ጌታ እግዚአብሔር አምላክን በዝማሬ በመንፈሳዊ ቅኔ እና በምስጋና በእውነትና በመንፈስ እግዚአብሔርን ማምለክሲ ሆን፡ በቀጣይነት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ካሉበት ከህይወት ጥያቄ ባሻገር የአምላኩን ታላቅነት አሳይቶ ለአምልኮና ለምስጋና እንዲነሳ ማድረግ፡፡

የእግዚአብሔር ህዝብ ካልሆነለት ወይም ካልተከናወነለት ጉዳዮች ይልቅ አሁን በእጁ ባለው ነገር ጌታውን ማመስገን እንዲጀምር መንፈሱን ማንቃት ፣ እንዲሁም ትላንት በህይወቱ እግዚአብሔር ያደረገለትን በማስታወስ፣ባልተፈፀመለት ጉዳዩ ላይ ሆኖ ወይንም በደረሰበት ምድራዊ መከራና ችግር ላይ ሆኖ ጌታውን በዚህ ሁሉ እንዲያመሰግን ማድረግ ነው፡፡ በሌላ አባባል በሐዋሪያት ስራ 16፣ 25 ላይ እንደተፃፈው የጳውሎስንና የሲላስን የህይወት ተሞክሮ በዚህ ዘመን ቅዱሳን ህይወታቸው እንዲያደርጉት እና እንዲለማመዱት በማስተማር ፡በመምከር በተግሳፅ የእግዚአብሔርን ህዝብ ለማቅናት ይተጋል፡፡


  • ጥቅስ መፈለጊያ
  • የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት
  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መመሪያ

© Copyright 2011 የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኦቶዋ፤ ካናዳ

  • ራዕይ
  • |
  • የእምነት አንቀጽ
  • |
  • ተልዕኮ
  • የሀ መዘምራን
  • |
  • የረድኤት አገልግሎት